የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ መልዕክት

አለም ወደ አንድ መንደር በመጣችበት በዚህ ጊዜ ሀገራችን ኢትዮጵያ ካደጉት ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ዘርፌ ብዙ ተግባራትን በቴክኖሎጂ ዘርፍ በማከናወን ላይ ትገኛለች፡፡ ዳውሮ ዞን በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ ውስጥ ካሉት ዞኖች አንዱ ሲሆን በውስጡ የያዛቸው የተፈጥሮ ሀብት፣ባህልና ቅርስ አስተሳስሮ ለዓለም ህብረተሰብ ለማስተዋወቅ ብሎም የዲሞክራሲ፣የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በቴክኖሎጂ አስደግፎ ተደራሽ ለማድረግ የድህረ- ገጽ ልማት ወሳኝ ሚና ይጫወታል... Read more

ወቅታዌ ዜናዎች

የዳዉሮ ዞን ሣይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ በዞኑ ሁለት ዌብ ሣይቶችን መክፈቱን ገለፀ።
የመምሪያ ኃላፊ የሆኑ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል ይህ ድህረ-ገጽ የዞናችንን መልካም ምድር እና ገጸ በረከቶችን ለዓለም ህዝብ በማስተዋወቅ ከፍተኛ ምና በመኖሩና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ ሥርዓትን ለማስፋት ምቹ ሁኔታየሚፈጥር መሆኑን ገልፀዋል።
በቅርቡ የባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የቴክኖሎጂ ኢኖቬሽን በጋራ ያዘጋጁቶት ቨርቹዋል 360 ቱር አፕሊኬሽን... Read more

ፓርኩ የተመሠረተውም በክልሉ መንግስት አማካይነት 1997 ዓ.ም የአካባቢው ህብረተሰብና የአስተዳደሮች ጥያቄና ተሳትፎ በመከለሉ ከማንኛውም ሥጋት ነጻ በመሆን ለብዝኃ- ሕይወትና ለዱር እንስሳት ምቹና አስተማማኝ የጥበቃ ቦታ በመሆኑ... Read more